tg-me.com/funyhaha/1729
Last Update:
ቆንጆ ሴቶች ያሳዝኑኛል ምክንያቱም
1#ተይዘዋል ብሎ ስለሚያስብ ሚያናግራቸው ይጠፋል በ እሺ አትለኝም ፍራቻ ሚመኛቸው ሚፈልጋቸው ዕንኳ አይኖርም
2# አትመልስልኝም ብለው ወንዶች ስለሚፈሩ onlin ሆነው ዕንኳ text ሚልክላቸውን ሠው ይናፍቃሉ
3# ባላቸው ውበት ከመደሠት ይልቅ ከነሡ ሚበልጡትን እያሠቡ ደስታ ከነሡ ይርቃል
4#ሠው ሁሉ ዕነሡን ሚያይ ስለሚመስላቸው አላማረብኝም ብለው ያሠቡ ቀን አረማመዳቸው ዕንኳ ጠፍቶባቸው ዕግሮቻቸው ዕርስ በርሣቸው ይደነቃቀፋል
5# ለኔ ሚሆን ልኬ መጠኔ ብለው ሚያስቡትን ወንድ በመጠበቅ ዕድሜአቸውን አባክነው ፈላጊ ዕንኳ ያጣሉ
ምንጭ የመሠለኝ andi
BY ቀልድ እና ቁም ነገር@
Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 280
Share with your friend now:
tg-me.com/funyhaha/1729